Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share:

Listens: 4

About

ፓውላና ፊሊፕ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን ይመረምራሉ። ጋዜጠኞቹ በመላው ጀርመን በሚያደርጉት ጉዞ በማጀብ የጀርመንኛ ቋንቋን ይማሩ! ይኸው የትምህርት ክፍል በተለይ አድምጦ የመረዳት ችሎታን ያዳብራል።

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት

የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም። ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲ...
Show notes

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል። ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ...
Show notes

ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ

ጉጉት ኡላሊያ ጋዜጠኞቹን ወደ ትክክለኛው መስመር ትመራቸዋለች። እነሱም የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች እጅ ሳይኖርበት እንደማይቀር ይደርሱበታል። ፊሊፕ የሚያደርገውም አስተያየት ፓውላ ትደነግጣለች። የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች አውቀው ባህር ዳር...
Show notes

ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

ፓውላና ፊሊፕ አሳ ነባሪ የተባለውን ወሬ ይደርሱበትና የታሪኩን ውሸት ይፈታሉ። ያልተፈታው ነገር ግን ለምን ይህ እንደተደረገ ነው። ወዲያው ሳይጠብቁ ከጉጉት ኡላሊያ እርዳታ ያገኛሉ። የተሰወረውን የባህር ተንሳፋፊ ፓውላና ፊሊፕ እየፈለጉ ሳ...
Show notes

ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

ፊሊፕና ፓውላ ስለ አካባቢው አንድ ፍንጭ ለማግኘት ጉዞ ይጀምራል። እነሱም አዳዲስ የሚገርሙ ግኝቶች ያደርጋሉ፦ ሰርፈረኛ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ እና ግራ የሚያጋባ የጋዜጣ ፁሁፍ ትኩረታቸውን ያጠናክረዋል። ከስፍራው ትንሽ ራቅ ብሎ ሁለት ጋ...
Show notes

ክፍል 21 - አንድ አሳ ነባሪ በሀንቡርግ ከተማ

በ Radio D ዝግጅት ክፍል ያለው አስቀያሚ ያየር ጠባይ ነው። ወደ ባህር አካባቢ የሚያስልክ የምርምር ትዕዛዝ በአሁን ሰዐት አስደሳች ነው። ፊሊፕና ፓውላ ወደ ሀንቡርግ ለዚሁ ጉዳይ ይሰደዳሉ። እዛም አንድ አሳ ነባሪ የወደቡ አፋፍ ላይ ...
Show notes

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

ፊሊፕና ፓውላ አድማጮቹ ያላቸውን አስተያየት ይጠይቃሉ። የ መርሀ ግብሩ ጭብጥ ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ይሰኛል። እዚህ ጋር አድማጮች ስለ ውሸተኞቹ ክብ የበቆሎ ቆረኖች የሚያስቡትን መናገ...
Show notes

ክፍል 19 - ውሸቱ ተጋለጠ

ምንም እንኳን ክብ የበቆሎ ቆረኖቹን ገበሬዎቹ ቢሆኑም ያደረጉት ኡላሊያ ግን ኡፎዎች ይኖራሉ ብላ ታምናለች። ፓውላና ፊሊፕ የሰፈሩን ነዋሪዎች ሲጠይቁ ስለ ክቡ የበቆሎ ቆረኖች ውሸት ይሰሙና ወደ መጠጥ ቤት ያመራሉ።ፓውላና ፊሊፕ የክቡን የበ...
Show notes

ክፍል 18 - ሌሊቱን መመልከት

ፓውላና ፊሊፕ የክቡን ሚስጥር ለማግኘት በሙከራ ላይ ናቸው። እርሻውንም ይመለከታሉ። ግን በምድር ላይ የማይኖሩ ፍጥረታት ይህንን እንደሰሩ የሚያሳይ ምንም ነገር አያገኙም። የእርሻው ባሌቤት ቀን ቀን ጎብኝዎች ፎቶ ለሚያነሱበት አምስት ዮሮ ...
Show notes

ክፍል 17 - ክብ የበቆሎ ቆረን

ታምራዊ ክብ የሆኑ የበቆሎ እርሻዎች ላይ ያሉ ቆረኖች ፓውላንና ፊሊፕን ስቧቸዋል። ይሄ የ ኡፎዎች ማረፊያ ነው ወይስ እዚህ አንዱ በጎብኝዎች መነገድ ፈልጎ ነው?አይሀን ወደ ዝግጅት ክፍል ሲመለስ ፓውላና ፊሊፕ ለአንድ ዝግጅት ወጣ ብለዋል።...
Show notes