Mission Berlin 24 – ሰዐቱ ይሮጣልFebruary 25, 2010አና በ 1961 ዓ ም የደበቀችውን የብረት ሳጥን መልሳ ታገኘዋለች። ስለዛገ ግን መክፈት ያቅታታል። ሲሳካላት ደግሞ ያረጀ ቁልፍ ታገኛለች። የሚስጥር ቁልፍ ይሆን? ሰዐቱ ይሮጣል። አና የብረት ሳጥኑን መክፈት አለባት። ተጫዋቹ ግን ሌላ ሰው...Listen/Show notes
Mission Berlin 25 – በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍFebruary 25, 2010ሰዐቱ እየጠበበ ነው። አና ፓውልን መሰናበት አለባት ወደ ህዳር 9 2006 ዓ ም ለመመለስ። ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት። ይበቋት ይሆን? ተጫዋቹ አና ያለውን ግርግር ተጠቅማ እንድትጠፋ ይመክራታል። አና ግን ፓውልን ...Listen/Show notes
Mission Berlin 26 – የጊዜ ተሞክሮFebruary 18, 2010ወደ አሁን ስንመለስ አና ከፓውል ጋር የድሮውን የሚያስታውሰውን ነገር ለመዝጋት ትሞክራለች። ግን የሚስጥር ቁልፉ ይጠፋታል። አና ሙዚቃውን ትከተላለች። ቀይ ለባሿ ሴት ብቅ ትላለች። ሀላፊዋ የ አናን እቅድ ግብ ከመግባቱ በፊት ታበላሽ ይሆን...Listen/Show notes
Mission Berlin 23 – እስከ በኋላFebruary 18, 2010አና በሞተር ሳይክል ወደ በርንአወር መንገድ ትወሰዳለች። የሚወስዳት ሰው ኤምረ ኦጉር ይባላል። መልካም ጊዜ በበርሊን ይመኝላታል። ግን ከቀይ ለባሿ ሴት ለማምለጥና የብረቱን ሳጥን ለማግኘት ይበቃት ይሆን? ተጫዋቹ አና ጊዜ ስለሌላት ወደ በ...Listen/Show notes
Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂFebruary 18, 2010አና ወደ በርሊን 1989 ዓ ም ፤ በግንቡ መፍረስ የተነሳ ትልቅ ደስታ ወደሚታይበት ከተማ ትመለሳለች። በዚህ ግርግር ተጋፍታ ማህደሩን መውሰድ አለባት። ይሳካላት ይሆን? ልክ አና ወደ 1989 ዓ ም ልትጓዝ ስትል ጥቁር ኮፍያ የሚያደርጉት ...Listen/Show notes
Mission Berlin 21 – አዲሱ ዕቅድFebruary 18, 2010አና ወደ 2006 ዓ ም ትመለሳለች። ቀይ ለባሿ ቄስ ካቫሊርን ትጠልፋለች። አና ቄሱ የት እንዳለ ስላላወቀች ወደ ህዳር 9 1989 ዓ ም ትጓዛለች። አና ወደ 2006 ዓ ም ስትመለስ ፓውል ቄሱ የት እንዳለ እንደማይታወቅ ይነግራታል። ፓውል ...Listen/Show notes
Mission Berlin 20 – ከጊዜ ወደ ጊዜFebruary 18, 2010አና አሁንም የእንቆቅልሹን መልስ አልደረሰችነትም። RATAVA የትኛውን ክስተት ሊያሰናክል ይፈልጋል? አና ወደ 2006 ዓ ም ከተመለሰች በኋላ ወደ 1989 መጓዝ አለባት። ግን ጉዞው ምን ያህል አደገኛ ነው? አና ወደ 2006 ዓ ም ከመመለ...Listen/Show notes
Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነትFebruary 18, 2010የቀሩት 40 ደቂቃዎች ናቸው። አናና ፓውል ቀይ ለባሿን ሴት አምልጠው ምዕራብ ጀርመን ይገባሉ። ፓውል ነገሮቹን ግራ የሚያጋባ ያደርጋል። ከአና ፍቅር እንደያዘው ይነግራታል። ዕድል ወይስ እንቅፋት? አና ተልኮዋን ለመወጣት ምስራቅ ጀርመን መ...Listen/Show notes
Mission Berlin 18 – የተደበቀው ማህደርFebruary 18, 2010አና ቀይ ለባሿ ሴት የ RATAVA ሀላፊ መሆኗን ትደርስነታለች። 45 ደቂቃዋች ብቻ ናቸው የቀሯት። ለአና ወሳኝ ምንጭ አሁን ቀይ ለባሿ የደበቀችው ማህደር ነው። አና ከተደበቀበት ማውጣት ትችል ይሆን? ሀይድሩን ፓውልና አና ወደ በርንአወር...Listen/Show notes
Mission Berlin 17 – የአጥር ግንባታFebruary 18, 201050 ደቂቃዋች ይቀራሉ። ተጫዋቹ ገንዘብ ተቀባይዋን ማመን እንደሚሻል በሙሉ ሀላፊነት ይወስናል። በሬድዮ ምስራቅ ጀርመን አጥሩ ጋር ስለቆሙ ወታደሮች ይወራል። ይኼ የ RATAVA መልስ ይሆን? አና እስካሁን ገነዘብ ተቀባይዋ ሀይድሩን ድራይ ...Listen/Show notes