Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle
Share:

Listens: 15

About

የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሁሉ የሚያገለግል በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ የሚውል የቋንቋ ፤ የገበያ ስፍራ የሚል መጠሪያ የያዘው ክፍልዱ የስራውን ዓለም የሚቃኝና ስለ ምጣኔ ሀብት ርዕሶችን የሚያወጋ የቋንቋ ትምህርት ነው።

ምዕራፍ 26 የድርጅቶች ልምድ ባህል

የአመራር አይነት ፣ የስልጣን ተዋረድ፣ የአንድ ድርጅት መለያ፣ አንድ ድርጅት መምን አይነት መልኩ እራሱን ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ የአንድ ድርጅት መለያ፣ የአንድ ድርጅት አርማ ፣የአመራር አይነት
Show notes

ምዕራፍ 25 ኢንዱስትሪና የንግድ ማህበራት

ውይይት፣ መረጃ መስጠት፣ ፍላጎት አስከባሪ፦ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ርዕሶች ፦ ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት (IHK)የውጭ ንግድ ማህበር ( AHK)፣ የጀርመን ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት ( DIHT)
Show notes

ምዕራፍ 23 ፍሬንቻይዚንግ

የስራ ክፍፍል፣ ውል ፣ቁጥጥር ፦ ድርጅቶች እንዴት ስለራሳቸውንና እውቀታቸውን ማስተላለፍ ይችላሉ። ርዕሶች ፦ ፍሬንቻይዚንግ ፣ የንግድ ፍቃድ
Show notes

ምዕራፍ 21 የኢንዱስትሪ የአሰራር ለውጥ

ከሰል፣ ብረት፣ ስራ አጥ፦ ሩኽገቢት በሚባለው አካባቢ የነበረው ልማዳዊ( ጥንታዊ) ኢንዱስትሪዎች መጨረሻው ምን ይሆን። ርዕሶች ፦ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪ፣ የድንጋይ ከሰል አምራቾች ድጎማ፣ ወጥ መዋቅር
Show notes

ምዕራፍ 20 የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ

ጎጂ ንጥረ ነገሮች፣ የውሀ ማጣሪያ ቦታ፦ ውድ የሆነውን ውሀ መቆጠብና ማጣራት እንዴት ይችላል። ርዕሶች ፦ የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ ፣ ያካባቢ ጥበቃ
Show notes

ምዕራፍ 17 የሙያ ስልጠና

ማመልከቻ፣ የሙያ ት/ቤት፣ ለስራ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና፦ አንድ ሰው ትምህርት ከጨረሰ በኋላ ምን ማድረግ ይቻላል ወይም ይገባል። ርዕሶች ፦ መንታ ዘዴ ፣ የሙያ ት/ቤት፣ የስራ ስልጠና
Show notes