Episode 63: የተስፋ ቃሎችAugust 25, 2021Religion & Spiritualityለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።